tag:blogger.com,1999:blog-8541091360448880611.post2972861512935063054..comments2022-04-01T12:56:11.920-07:00Comments on መዝሙረ ዳዊት The (Ethiopic) Psalms: እግዚኦ ጸወነ ኮንከነ (ትርጕም)Anonymoushttp://www.blogger.com/profile/15565762582024379710noreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-8541091360448880611.post-44403101534162879672020-12-03T05:56:50.220-08:002020-12-03T05:56:50.220-08:00በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። ከሁሉ አስቀድሜ እናንተን ...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። ከሁሉ አስቀድሜ እናንተን ይህን ስራ እንድሰሩ ያደረገ እኛንም እንድንማር የረዳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ይህን የመማሪያ ገጽ የመሰረቱ መምህራችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ባርኮ ይስጥልኝ እላለሁ። በእውነት ድንቅ ስራ ነው። ይበርቱልን። እኛንም አስተዋይ ተማሪዎች ያድርገን። በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ግዕዝ እንድማር ይፈልጉ ስለነበር ከ አስኮላው ጎን በጎን ቤተክርስትያን እየሄድኩ እንድማር ረድተውኛል። ከዚህ በፊት ምንም እንኳ የፈለኩትን ያህል ባልማር ፍላጎቱ ስላለኝ ባገኘሁት አጋጣሚ አሁን ድረስ ለመማር እሞክራለሁ። አሁን ደብረ ብርሃን በዩኒቨርሲቲ Information systems ት/ት ክፍል ውስጥ 2ኛ ዲግሪየን በመማር ላይ እገኛለሁ። ጥናቴንም እዚህ ግዕዝ አማርኛ ትርጉም ላይ አድርጌዋለሁ። ነገር ግን በቂ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም። ጥናቱ የሚፈልገው በግዕዝና ባማርኛ ትይዩ የሆነ አረፍተ ነገር ወይም አንቀጽ ትርጉም ሲሆን። በማንኛውም ዘርፍ ሊሆን ይችላል። ይህም እስከ 50ሺ አረፍተ ነገር/አንቀጽ ነው። ይህን ለማኘት እንደምታውቁት በይነመረብ ላይ የለም። ሊገኝ የሚችለው ከእንደናንተ አይነት መምህራን ብቻ ነው። እና እባክዎ Ge'ez Amharic parallel translation corpora ካለዎ ወይም ይጥቅምሃል የሚሉኝ reference ካለ ይርዱኝ። አመሰግናለሁ። Amdework Asefahttps://www.blogger.com/profile/06691215711471055472noreply@blogger.com