በገነት አትክልት ነገር፦() ጣዕም፣ () ልማላሜ፣ () ጽጌ፣ () ሥን፣ () ፍሬ፣ () መዐዛ፣ () ቈጽል፣ ይገኛል። እንዲሁም በመዝሙረ-ዳዊት ነገር፦ () አፍቅሮ-ጸላዕት፣ () ትሕትና፣ () ሃይማኖት፣ () ተስፋ-መንግሥተ-ሰማያት፣ (፭) ተአምኖ-ኀጣውእ፣ () ስርየት፣ () ምጽዋት ይገኛል።

Wednesday, December 8, 2010

ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥኣን

  • የጻድቃንን እና የጥኣንን ግብር ለይቶ የሚናገር መጽሐፍ ይህ ነው።
  • አንድም ጻድቃንን በለውዝ በገውዝ፣ ጥኣንን በዕፅ ከንቱ መስሎ የተናገረው መጽሐፍ ይህ ነው።

የኢትዮጵያ ሊቃውንት ሦስት ዐበይት የትርጓሜ ዐይነቶችን ይጠቀማሉ፣ ያስተምራሉ፦ () ነጠላ፣ () አንድምታ እና () የምስጢር ትርጓሜ። ኹሉንም እንዳቅማችን በመጠኑ እንዳስሳለን። እየቀደም።

6 comments:

  1. በእውነት ይበል የሚባል ጅማሬ ነው። እንደኔ እንደኔ ግን ይህ ገፅ በድምጽ ካልተደገፈ ልፋቱ ሁሉ ከንቱ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም ተነሽ እና ተጣይ ለማያውቀው ለኔ ቢጤ ዱብዳ ነው የሚሆንበት። ከዚያም በተጨማሪ ደግሞ ሌሎችም የንባብ ህጎች እንዳሉት ይረዳኛል። በተረፈ በድህረ ገፅ ይሁን በክፈል አልያም በወንበር ተማሪ ተማሪ ስለሆነ የአስተማሪ እርካታ የሆነ የሚመሰገን እናም የሚያስመሰግን ተማሪ ያወጡ ዘንድ የኢትዮጵያ አምላክ ቀኝ እጅ ይኁኖት።

    ReplyDelete
  2. ፈጻሚ እንጂ ጀማሪ ብቻ አያድርጎት

    ReplyDelete
  3. ፍቁርነ ቡሩክ፦

    ስለቀና አስተያየትዎ እግዜር ይስጥልን። ትጋቱን እንዲሰጠን በጸሎት ያስቡን።

    የግእዙን ትምርት ራሱን በቻለ ምክታብ (ብሎግ) ስለጀመርነው፤ በዚያው የምንቀጥል ሲኾን፤ እዚህም ቢኾን አንዳንድ ወሳኝ ምንባቦችን ከነአነባበባቸው ለማቅረብ እንሞክራለን።

    ReplyDelete
  4. ብሩክ እኁየ አንተ ዘአስተዳለውኮ ለዝንቱ ድረገጽ፣ ጽና ጽና!!!

    ReplyDelete

  5. የሰባቱ ዕለታት ምንባብ

    ዘሰኑይ፦ መዝሙር ፩ - ፴
    ዘሠሉስ፦ መዝሙር ፴፩ - ፷
    ዘረቡዕ፦ መዝሙር ፷፩ - ፹
    ዘኀሙስ፦ መዝሙር ፹፩ - ፻፲
    ዘዐርብ፦ መዝሙር ፻፲፩ - ፻፴
    ዘቀዳሚት፦ መዝሙር ፻፴፩ - ፻፶ ወማሕልየ-መሓልይ ዘሰሎሞን
    ዘእሑድ፦ መሓልየ-ነቢያት ወጸሎቱ ለሙሴ

    አርእስተ-መዝሙረ-ዳዊት

    ተግሣጽ ለኵሉ
    ትንቢት በእንተ-ክርስቶስ
    ትንቢት በእንተ-ርእሱ
    ትንቢት በእንተ-መነናውያን
    ትንቢት በእንተ-ትሩፋን
    ትንቢት በእንተ-ሕዝቅያስ
    ትንቢት በእንተ-ኤርምያስ
    ትንቢት በእንተ-መቃብያን
    ትንቢት በእንተ-ዘለፋ ካህናት
    ትንቢት በእንተ-ሰሎሞን ወልዱ

    ReplyDelete